የአዳነች አቤቤ መልእክት!

እነ ወ/ሮ አዳነች አበቤ ሊያጭበረብሩን ፈልገው ወይስ ሒሳብ የማይችሉ ሆነው??? ወ/ሮ አዳነች ትናንትና በከተማው ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ከቤተክርስቲያን ይዞታ ውዝግብ ጋር በተያያዘ ለቀረበላቸው ጥያቄ ሲመልሱ “ከመሬት ጋር ተያይዞ ለሚነሣው ጥያቄ ሁሉም የእምነት ተቋማት በጋራ የፈረሙበት ባለፉት ሦስት ዓመታት 2014ን ሳይጨምር በመሥተዳድሩ የተሰጡ ቦታዎችን በተመለከተ፡- • ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ 89 ቦታዎች እና በአራት ኪሎ የሚገኘውን ባለመንትያ ሕንፃ ማስመለስን ጨምሮ ሰጥተናል፡፡ ይህም በካሬ ሜትር ከአንድ ሚሊዮን ካሬ ሜትር በላይ ነው፡፡ • ለእስልምና እምነት ተከታዮች 85 ቦታዎች …

Source: Link to the Post

Leave a Reply