የአድዋ ትዝታዬ (ከአሁንገና ዓለማየሁ)

Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider – ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና ሰበር ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት የሰብዓዊ መብቶች ..
The post የአድዋ ትዝታዬ (ከአሁንገና ዓለማየሁ) has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider – ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና ሰበር ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት የሰብዓዊ መብቶች ..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider .

Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider – ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..
The post የአድዋ ትዝታዬ (ከአሁንገና ዓለማየሁ) has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider – ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider .

በቅድሚያ እንኳን ለ125ኛው የአድዋ ድል በዐል አደረሰን። ዛሬ ሁለት የአድዋ ትዝታዎቼን ላካፍላችሁ ወደድሁ። ትዝታ አንድ አዲስ አበባ ትዝታ ሁለት ሎስ አንጀለስ አዲስ አበባ ከጥቂት አመታት በፊት በወርኅ የካቲት ሴት ልጃችን ኮሌጅ ከመግባቷ በፊት ሀገሯን ተዘዋውራ በማየት ማንነቷን ይበልጥ እንድታውቅ በማለት ሁለተኛ  ደረጃ ተማሪ እያለች ኢትዮጵያ ሄደን ነበር። እናም አባትና ልጅ የአድዋ ድል በዐል እለት አራዳ ጊዮርጊስ ሄደን የምኒልክ ሐውልት ጋር የመታሰቢያ ፎቶግራፍ ለመነሳት ፈለግን። አራዳ ጊዮርጊስ ስንደርስ ግን በዓል እንደነበረና ሰፈሩም  የክብረ በዓሉ ማእከል እንደሆነ የሚያሳይ ብዙም ምልክት አልነበረም። እለቱ የጊዮርጊስ ቀን ባይሆን እና ቅዳሴም ባይኖር አካባቢው ከዚህም የባሰ ጭር ባለ ነበር። የአርበኞች ማሕበር አባል የነበሩትና ያሳደጉን ባለ ግርማ ሞገሰ

The post የአድዋ ትዝታዬ (ከአሁንገና ዓለማየሁ) has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider .

The post የአድዋ ትዝታዬ (ከአሁንገና ዓለማየሁ) has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider .

Source link

The post የአድዋ ትዝታዬ (ከአሁንገና ዓለማየሁ) first appeared on Satenaw Ethiopian News/Breaking News.

Source: Link to the Post

Leave a Reply