የአድዋ ድል በውጭ ጋዜጦች! ባሕር ዳር፡ የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአድዋ ጦርነት ከ1880ዎቹ በምዕራቡ ዓለም ትልቅ ትኩረት ካገኙ ጉዳዮች አንዱ ነው። በዓለም ላይ የሚገኙ ጋዜጦች ስለጦርነቱ በርካታ ወቅታዊ ጽሑፎችን ተከታትለው በማውጣት ለአንባብያን አድርሰዋል። ጋዜጦቹ በመጀመሪያ ገፃቸው ጭምር የአጼ የምኒልክንና የእቴጌ ጣይቱን ፎቶግራፍ በማውጣት የኢትዮጵያውያንን ጀግንነት ጎልቶ እንዲወጣ አድርገዋል፤ ኢትዮጵያን በማስተዋወቅ ረገድም ትልቅ ድርሻ እንደነበረው ይነገራል። […]
Source: Link to the Post