“የአገልጋይነት ቀንን ስናከብር በተግባር ማረጋገጥ ይገባል” የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ

ባሕር ዳር: ጳጉሜ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት የ2016 ዓ.ም እቅድ ገምግሟል፡፡ ጽሕፈት ቤቱ በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተከበረ ያለውን ጳጉሜ 1 የአገልጋይነት ቀንን አስመልክቶም ወይይት አካሂዷል። የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ እንዳሉት በየተቋሙ ዜጎች በአገልግሎት እጦትና እንግልት እየደረሰባቸው ነው፡፡ ይህም በመንግሥትና በአገልግሎት ሰጪ ተቋማት ላይ እምነት እንዳይኖራቸው ምክንያት ኾኗል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply