የአገልግሎት አሰጣጥ እና የመልካም አሥተዳደር ችግሮች ለሰላም እጦት ችግሩ ምክንያት መኾናቸውን ሠልጣኞች ተናገሩ፡፡

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አራተኛ ቀኑን በያዘው የመንግሥት ሠራተኞች ሥልጠና ወሳኝ የኾኑ ሀገራዊ እና ክልላዊ ጉዳዮች እየተዳሰሱ ነው፡፡ በውይይቱ ላይ የተሳተፉት የአሥተዳደር ዘርፍ ተቋማት ሠልጣኖች ሥልጠናው ተቀራራቢ የአመለካከት እና የተግባር አንድነት ያመጣል ብለዋል፡፡ ሥልጠናው የፖለቲካ ስብራቶች የፈጠሩትን የአመለካከት እና የተግባር ልዩነት ለማቀራረብ ይረዳል ያሉት የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት ኀላፊ መዓዛ በዛብህ የሰላም ባሕል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply