የአጓት ውኃ የአፈር ግድብ መጠናቀቅ የአካባቢው አርሶ አደሮች በዓመት ከሁለት ጊዜ በላይ እንዲያመርቱ እድል የሚሰጥ መኾኑ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአጓት ውኃ የአፈር ግድብ በደቡብ ጎንድር ዞን በስማዳ ወረዳ በ182 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር ወጭ የተገነባ ፕሮጀክት ነው። የግድቡ ግንባታ እንደተጠናቀቀ እና በቅርቡ እንደሚመረቅ የተናገሩት የደቡብ ጎንድር ዞን መስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ልማት መምሪያ ተወካይ ኅላፊ አድጎ ለአከባቢው አርሶ አደሮች ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታው የጎላ መኾኑን አስረድተዋል። ተወካይ ኅላፊው አድጎ ጫኔ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply