የአጣዬ ከተማ እና የአካባቢውን ሰላም በዘላቂነት ለመመለስ ያለመ ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ፡፡

ደብረ ብርሃን: መጋቢት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን በአጣዬ እና አካባቢው የተፈጠረውን የፀጥታ ችግር በመፍታት የአካባቢውን ሕዝብ ሰላም በዘላቂነት ለመመለስ ያለመ ውይይት ተካሂዷል። ውይይቱ በአጣዬ ከተማ በሦስቱም ቀበሌዎች የተካሄደ ሲኾን የተዘጉ አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ወደ ሥራ በሚገቡበት ኹኔታ ላይም ምክክር ተደርጓል፡፡ በየቀበሌው የተደረገውን የሕዝብ ውይይት የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች እና የኮማንድ ፖስቱ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply