“የአፈር ማዳበሪያ በወቅቱ ማቅረብ ከማምረትም በላይ የህልውና ጉዳይ ነው” ድረስ ሳኅሉ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: የካቲት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከክልሉ አልፎ በሀገራዊ ምርት እና ምርታማነት ላይ የጎላ ሚና እና ተፅዕኖ ያለው የአማራ ክልል የግብርና ሥራ ዘንድሮ ዘርፈ ብዙ ሰው ሰራሽ እና ተፈጥሯዊ ችግሮች እየፈተኑት ነው፡፡ በክልሉ ለወራት የዘለቀው የሰላም መደፍረስ ችግር በግብርና ሥራው ላይ ያሳረፈው ሰው ሰራሽ አሉታዊ ተፅዕኖ ከባድ የሚባል ነበር፡፡ የክረምቱ ዝናብ ቀድሞ መግባት እና ፈጥኖ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply