የአፈር አሲዳማነትን ለማከም ትኩረት መደረግ እንዳለበት ተጠቆመ፡፡

ደብረ ብርሃን: ግንቦት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአፈር አሲዳማነትን ለማከም ትኩረት መደረግ እንዳለበት የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ ገልጿል፡፡ በሰሜን ሸዋ ዞን የሚገኙ ከ10 ወረዳዎች የተውጣጡ አመራርና ባለሙያዎች የተሳተፉበት የአሲዳማ አፈር የንቅናቄ መድረክ በደብረብርሀን ከተማ ተካሂዷል፡፡ጤናማ አፈር የሚባለው በቂ የሆነ ውኃ፣ አየርና ረቂቅ ተህዋሲያንን በውስጡ መያዝ ሲችል እንደሆነ የዘርፉ ባለሙያዎች ይገልጻሉ፡፡ ነገር ግን እነዚህ ነገሮች ባለመሟላታቸው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply