
# የአፈና ዜና ትንታጉ ታጋይ #አሸናፊ አካሉ# ታፈነ! በአማራ ኤሊቶች የቀጠለው የአፈና ዘመቻ በአሁኑ ሰዓት የአብን አባልና ፖለቲከኛው የሆነውን ትንታጉ አሸናፊ አካሉን ከመኖሪያ ቤቱ መታፈኑን የአሻራ ምንጮች አረጋግጠዋል። አሸናፊ ስለ አርበኛ ዘመነ ካሴ ሳይታክት አብዝቶ ፍትህን በመጠየቅ ይታወቃል። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post