
የአፈና ዜና! እስር ቤት ሳለ አራት ፖሊሶች አስገድደው ማተቡን የበጠሱበት ናትናኤል ያለምዘውድ ዛሬም በድጋሜ ታፍኖ ተወስዷል። የካቲት 11 ቀን 2015 ዓ.ም… አሻራ ሚዲያ ፣ ናትናኤል ያለምዘውድ ዕቃ ለመግዛት ወደ ሱቅ እየሄደ ሳለ ደህንነቶች አፍነው ወስደውታል ሲሉ ቤተሰቦቹ ገልጸዋል። ናትናኤል ያለምዘውድ ከእስር የተለቀቀው በዚሁ ሳምንት ውስጥ ነበር። ጋዜጠኛ ዳዊት በጋሻው (Aklilu Habwold) እንዳጋራው። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post