የአፈ ቅቤው ውስጠ ሰይፉ ፀረ ዐማራው የዐብይ አህመድ ውሸቶች!

(የጠሚው አፈ ቅቤው ውስጠ ሰይፉ ፀረ ዐማራው የዐብይ አህመድ ውሸቶች ) ይህ ከታች ያለው የውሸት ጋጋታ በትላልቅ ሚዲያ ሁላ ተላልፎ ዝም የተባለ እስካሁን በበቂ ሁኔታ ማስተባባል ያልቻሉትን አሁን የወጣው ድምፅ ላይ የዘመቱት ለምንድነው?የውሸት ጋጋታዎች በከፊል ( 2018 – 2021 ) የተደመጡ😮«ጊዜ ስለሌለኝ ከኖቬል ሽልማት ፕሮግራም ላይ አልገኝም»«አንዲት ፈረንሳዊ ላግባህ ብላኝ ስቅስቅ ብዬ አለቀስኩ»«በተከልነው ችግኝ የሀረማያ ሀይቅ ወደ ነበረበት ተመለሰ»«አረቦችን እስልምና ጠፍቶባችኋል እኛ እናስተምራችሁ አልኳቸው»«በእኔ ዘመን አሳዳጅና ተሳዳጅ አይኖርም»«ሳናጣራ አናስርም፣ አስረን መረጃ አንፈልግም» «ወደ ትግራይ አንድ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply