የአፍሪካዊያን ቀን!

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካዊያን የነፃነት ቀን እውን ይኾን ዘንድ ከጦር ሜዳ ገድል እስከ ዲፕሎማሲ ትግል አያሌ መስዋዕትነት ተከፍሎለታል፡፡ ፍትሕ በራቀው የዓለም አደባባይ ላይ ብቻዋን ከፍ ብላ ቆማ ዘለግ ያለ የነፃነትን ነጋሪት የምትጎስመው ሀገር ይኽ ቀን እንደሚመጣ ቀድማ ያወቀች ትመስላለች፡፡ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊያን “ይቻላል” ትናንት ብቻ ሳይኾን ያኔም ‘ሞቷቸው’ ነበር፡፡ የነፃነት ድምጿ እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply