የአፍሪካ ሃገሮች የሚያደርጓቸው ጨዋታዎች የበለጠ ትኩረት ይስባሉ ተብሎ ይጠበቃል

https://gdb.voanews.com/09850000-0a00-0242-c2c3-08dac9a3510e_tv_w800_h450.jpg

የአፍሪካ ሃገሮች ከዚህ ቀደም በተካሄዱት የዓለም ዋንጫ ውድድሮች ያመጡት ከፍተኛ ውጤት ሩብ ፍጻሜ መድረስ ነው።

በኳታሩ የዓለም ዋንጫ ከዚህ አልፎ የሚጓዝ እና ቢያንስ ለግማሽ ፍጻሜ የሚደርስ የአፍሪካ ቡድን ይኖር ይሆን?

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንስ በአፍሪካ አህጉር የሚካሄደውን ማጣሪያ በማለፍ በዓለም ዋንጫ ላይ የሚሳተፈው መቼ ነው?

/የአሜሪካ ድምፅ አዲስ አበባ ዘጋቢዎች እስክንድር ፍሬውና ኬኔዲ አባተ  ከታዋቂው የእግር ኳስ ተንታኝና ጋዜጠኛ መንሱር አብዱልቀኒ  ጋር ቆይታ አድርገዋል/

Source: Link to the Post

Leave a Reply