የአፍሪካ ህብረት ኢትዮጵያዊ የደህንነት ኃላፊውን ከስራ አሰናበተ አሻራ ሚዲያ ህዳር 04/2013 ዓም ባህር ዳር የአፍሪካ ህብረት ኢትዮጵያዊ የደህንነት ኃላፊውን…

የአፍሪካ ህብረት ኢትዮጵያዊ የደህንነት ኃላፊውን ከስራ አሰናበተ አሻራ ሚዲያ ህዳር 04/2013 ዓም ባህር ዳር የአፍሪካ ህብረት ኢትዮጵያዊ የደህንነት ኃላፊውን ከስራ ማሰናበቱን ገለጸ።… የህብረቱ የደህንነት ኃላፊ የነበሩት ሜጀር ጄነራል ገ/እግዚአብሔር መብራቱ መለስ ኢትዮጵያ የታማኝነት ጥያቄ ስላነሳችበት ከስራው እንዲሰናበት ማድረጉን የአፍሪካ ህብረት አስታወቀ። የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሀመት ኅዳር 2 ቀን 2013 ዓ.ም ለሜጀር ጄነራል ገ/እግዚአብሔር መብራቱ መለስ የስራ ስንብት ደብዳቤ መስጠታቸው ተገልጿል፡፡ ዘጋቢ ፡- ማርሸት ጽሀው

Source: Link to the Post

Leave a Reply