የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሀመት ለገና በዓል የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ

የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሀመት ለገና በዓል የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሀመት ለክርስትና እምነት ተከታዮች ለገና በዓል የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ።

ሊቀመንበሩ ለህዝበ ክርስቲያኑ “በተለይ ለወዳጅ ጓደኞቼ እንኳን ለገና በዓል እና ፆመ ልጓሙን ለመፍታት አበቃችሁ” ሲሉ በትዊተር ገፃቸው ላይ አስፍረዋል።

በዓሉን ለሚያከብሩ የክርስትና እምነት ተከታዮች የሰላም እና የጤና ይሁን ሲሉም መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሀመት ለገና በዓል የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply