የአፍሪካ ልማት ባንክ ለኢትዮጵያ የ104 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አፀደቀ።

ባሕር ዳር: መስከረም 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ልማት ባንክ በምስራቅ ኢትዮጵያ የሃይል አቅርቦትን ለማሻሻል የሚያግዝ የ104 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ፈንድ ማጽደቁን አስታወቀ። የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ያጸደቀው የገንዘብ ድጋፍ 52 ሚሊዮን ዶላሩ ከአፍሪካ ልማት ፈንድ የተገኘ ነው። ቀሪው የገንዘብ ድጋፍ ደግሞ የባንኩ የብድር አጋር ከሆነው በኮሪያ-አፍሪካ የኢነርጂ ኢንቨስትመንት ማዕቀፍ ስምምነት ከኮሪያ የኢኮኖሚ ልማት ትብብር ፈንድ የተገኘ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply