
የአሜሪካ መንግሥት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ በሎስ አንጀለስ፣ ካሊፎርኒያ ከኢትዮጵያ ዳያስፖራ ተወካዮች ጋር ሊወያዩ መሆኑን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት አስታወቀ።አምባሳደር ማይክ ሐመር ለዘጠኝ ቀናት ያህል በሎስ አንጀለስ በሚያደርጉት ቆይታም ከአማራ፣ ኦሮሞ፣ ትግራይ፣ ሶማሊ ማህበረሰብ የተውጣጡ ተወካዮችን አግኝተው እንደሚወያዩ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤቱ ትናንት ግንቦት 2/ 2015 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።
Source: Link to the Post