የአፍሪካ-ቱርክ ጉባዔ – ጠ/ሚ ዐቢይ ተገኝተዋል

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢስታንቡል ውስጥ እየተካሄደ ባለው በሦስተኛው የቱርክ-አፍሪካ አጋርነት ጉባዔ ላይ ተገኝተው እየተሳተፉ ነው።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከቱርክ ፕሬዝዳንት ራሲፕ ታይብ ኤርዶዋን ጋር በተናጠል ተገናኝተው መወያየታቸውን የአስተናጋጇ አገር ፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት አስታውቋል።

እስከ ቅዳሜ ለሁለት ቀናት የሚካሄደው በአፍሪካ ላይ ያተኮረው ጉባዔ ቱርክ በአፍሪካ ላይ ያላትን ዲፕሎማሲያዊና ምጣኔ ሃብታዊ ተፅዕኖ ለማጎልበት የያዘችው የቅርብ ጊዜ ጥረት ተደርጎ ተወስዷል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

 

 

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply