የአፍሪካ ኅብረትና የኢጋድ መሪዎች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

መስከረም: 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋቂ ማህማት ለ2016 አዲስ ዓመት ለመላ ኢትዮጵያውያን የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፈዋል። የኢትዮጵያውያንን አዲስ ዓመት በማስመልከት የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ሙሳ ፋቂ ማህማት እና የኢጋድ ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ.ር) የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፈዋል። የኅብረቱ ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ሙሳ ፋቂ ማህማት በዓሉን በማስመልከት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply