
ለዓመታት በጽንፈኛው እስላማዊ ቡድን አልሻባብ የምትታመሰው ሶማሊያ ደኅንነቷን ለማረጋገጥ የጎረቤት አገራት ወታደራዊ ድጋፍ አስፈልጓት ቆይቷል። በሶማሊያ የአፍሪካ ኅብረት ሰላም አስከባሪ ኃይል (አሚሶም) ባለፉት ዓመታት በአገሪቱ ውስጥ ተሰማርቶ ጥበቃ እና ወታደራዊ ዘመቻዎችን ሲያከናውን ቆይቷል። ይህ ግን አሁን ማብቂያው እየተቃረበ ነው።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post