
በኢትዮጵያ መንግሥት እና በህወሓት መካከል የሚካሄደውን ድርድር የሚመሩት የአፍሪካ ኅብረት አሸማጋዮች በጥቂት ቀናት ውስጥ ወደ መቀለ እንደሚያመሩ ተገለጸ። የኅብረቱ አደራዳሪዎች ወደ ትግራይ የሚያቀኑት ከሳምንታት በፊት በሁለቱ ወገኖች መካከል የተደረሰውን ዘላቂ ግጭት የማቆም ስምምነት አፈጻጸምን ለመታዘብ መሆኑን የቡድኑ አባል የቀድሞው የኬንያ ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ተናግረዋል።
Source: Link to the Post