የአፍሪካ ኅብረት እና ኢጋድ ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ኅብረት ለመላው የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል። የኅብረቱ የፖለቲካ ጉዳዮች፣ ሰላም እና ደህንነት ኮሚሽነር አምባሳደር ባንኮሌ አዶዬ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት የመልካም ምኞት መልዕክት “ለኢትዮጵያውያን የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ” ብለዋል። የትንሳኤ በዓል አዲስ ተስፋን የሚፈነጥቅ የበረከት እና የፍቅር እንዲኾንም መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል። ለመላው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply