የአፍሪካ ኅብረት የሰላም እና ጸጥታ ምክር ቤትን ለተቀላቀሉ አባል ሀገራት አቀባበል ተደረገ፡፡

ባሕር ዳር: መጋቢት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአፍሪካ ኅብረት የሰላም እና ጸጥታ ምክር ቤትን ለተቀላቀሉ አባል ሀገራት አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡ አቀባበል የተደረገላቸው የአንጎላ፣ ቦትስዋና፣ ኮትዴቯር፣ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ፣ ግብጽ፣ ኢኳቶሪያል ጊኒ፣ ጋምቢያ፣ ሴራሊዮን፣ ታንዛኒያ እና ኡጋንዳ ናቸው። በመርሐ-ግብሩ ላይ የአፍሪካ ኅብረት የፖለቲካ ጉዳዮች፣ የሰላምና ጸጥታ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ባንኮሌ አዴዬ ባለፋት 20 ዓመታት ምክር ቤቱ ያከናወናቸውን ዋና ዋና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply