የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና ከኢትዮጵያ ጥቅም አንጻር

https://gdb.voanews.com/DB3A490A-434F-44A0-AF3C-21AC80867298_cx0_cy4_cw0_w800_h450.jpg

ከቀናት በፊት ተግባራዊ መሆን የጀመረው የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና ለኢትዮጵያውያን አምራቾች እና ላኪዎች ሰፊና የተረጋገጠ ገበያ ይፈጥራል ሲሉ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት ከፍተኛ የፖሊሲ አማካሪ ማሞ ምህረቱ ተናግረዋል።

አቶ ማሞ ለአሜሪካ ድምፅ እንደተናገሩት የንግድ ቀጠናው ስምምነት ተግባራዊ መሆን በራሱ ኢትዮጵያውያን አምራቾች አጠቃላዩን የአፍሪካ ገበያ ታሳቢ እንዲያደርጉ ያስችላል። በጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት ከፍተኛ የፖሊሲ አማካሪ የሆኑትን አቶ ማሞ ምህረቱን አነጋግረናቸው።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply