የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን [ካፍ] ለፌዴሬሽናችን በላከው ደብዳቤ ኢትዮጵያ በሜዳዋ የምታደርገው መጪውን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ በሜዳዋ የማከናወን ፍቃድ እንዳላገኘች የ7 ገፅ ሪፖርት አ…

የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን [ካፍ] ለፌዴሬሽናችን በላከው ደብዳቤ ኢትዮጵያ በሜዳዋ የምታደርገው መጪውን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ በሜዳዋ የማከናወን ፍቃድ እንዳላገኘች የ7 ገፅ ሪፖርት አባሪ በማድረግ
አስታውቋል።

በጥቅምት ወር ኢትዮጵያ ጨዋታ የምታደርግባቸው ስታዲየሞች የካፍ መመዘኛዎችን ያሟሉ ባለመሆናቸው ውድድሮች እንዳይደረግባቸው እገዳ እንደጣለ የሚታወስ ሲሆን ከዚያ ወዲህ በተለይም የባህር ዳር ስታዲየም ደረጃን ለማሻሻል በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ከፍተኛ ጥረት ሲደረግ ቆይቷል።

በዚህም በርካታ የማሻሻያ ስራዎች ከተሰሩ በኋላ ካፍ ስታዲየሙን እንዲገመግም የኢትዮጵያ አግር ኳስ ፌዴሬሽን ሙሉ ወጪውን ሸፍኖ ባለሙያ በማስላክ ባሳለፍነው ሐሙስ ምልከታ … https://ethiofm107.com/2022/05/10/ኢትዮጵያ-በሜዳዋ-ውድድር-የማድረግ-ፈ/

Source: Link to the Post

Leave a Reply