የአፍሪካ ዓለም አቀፍ የቅርሶች ቀን በጢያ ዓለም አቀፍ መካነ ቅርስ ሊከበር ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን የአፍሪካ ዓለም አቀፍ የቅርሶች ቀን ነገ በጢያ ዓለም አቀፍ መካነ ቅርስ እንደሚከበር አስታውቋል፡፡ የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ተቋም (ዩኔስኮ) እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በኅዳር 2015 ባካሄደው 38ኛው ጉባዔ ግንቦት 15 የአፍሪካ የዓለም ቅርስ ቀን እንዲኾን ውሳኔ አሳልፏል፡፡ በዚሁ መሠረት ቀኑ በአሕጉር ደረጃ ለስምንተኛ፣ በሀገራችን ደግሞ ለሁለተኛ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply