የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ዛሬ ተጀምሯል።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ዛሬ በኬንያ ናይሮቢ ከተማ ተጀምሯል። ጉባኤው የሚከናወነው “አረንጓዴ መር ዕድገት እና የአየር ንብረት ፋይናንስ መፍትሔ ለአፍሪካና ለዓለም” በሚል መሪ ሀሳብ ነው። በኬንያ መንግሥት አዘጋጅነት የሚካሄደው ጉባኤ የአየር ንብረት ለውጥ እና ከለውጡ ጋር የመጡ ጉዳቶች በዓለም ላይ በተለይም በአፍሪካ እያደረሱት ላለው ተጽዕኖ አፋጣኝ መፍትሔ ማበጀት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply