የአፍጥር እና የማዕድ ማጋራት መርሐ ግብር ሊካሄድ ነው፡፡

ባሕር ዳር: የካቲት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የረመዳን ወርን በማስመልከት “ኢትዮጵያ ታፍጥር” በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ አበባ እና በተመረጡ የክልል ከተሞች የአፍጥር እና የማዕድ ማጋራት መርሐ ግብር ሊካሄድ ነው፡፡ የማዕድ ማጋራቱ የሚከናወነው በረመዳን ቀናት ሲኾን በጎዳና ላይ ለሚኖሩ፣ ከቀያቸው ለተፈናቀሉ፣ በሕክምና እና በማረሚያ ቤት ለሚገኙ እና የአልጋ ቁራኛ ለኾኑ ወገኖች መኾኑም ተጠቅሷል፡፡ በባሕል እና ስፖርት ሚኒስቴር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply