የአፕል ልማት በሚፈለገው ልክ ምርታማ እንዲኾን ሊሠራ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡

ደብረ ብርሃን: ግንቦት 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን ከሰብል ልማት ጎን ለጎን አትክልት እና ፍራፍሬ በተለያዩ አካባቢዎች የሚለማ ቢኾንም በግንዛቤ እጥረት እና በትኩረት ማነስ ምክንያት የሚፈለገውን ምርት ማግኘት አለመቻሉን የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታውቋል፡፡ በመምሪያው የአትክልት እና ፍራፍሬ ልማት ቡድን መሪ አስካለ ይፍሩ እንደገለጹት በዞኑ ከ32 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በአትክልት እና ፍራፍሬ የለማ ነው፡፡ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply