የኡሉሩ መግለጫ ከልብ

https://feedpress.me/link/17593/14026666/amharic_ulurustatement.mp3

ኡሉሩን መግለጫ ሜይ 2017 የአቦርጅናልና ቶረስ ስትሬት አይላንደር ተወካዮች፤ በነባር ዜጎች ብሔራዊ ሕገ- መንግሥታዊ  ስምምነት ዙሪያ በኡሉሩ (የአውስትራሊያ ማዕከል) በአንድ ላይ ተሰባስበው ያፈለቁት ነው፡፡ ይህ መግለጫ ነባር ዜጎችን በአውስትራሊያ ሕገ መንግሥት ውስጥ ዕውቅና ለመስጠት ፍኖተ ካርታ የነበረ ሲሆን ፤ በሶስት አቅጣጫዎች ላይ ማእቀፋዊ ማሻሻያዎች እንዲደረጉ አመለካችም ነበር። እነሱም ፤ ድምጽ ፤ ስምምነት እና እውነት የሚሉት ናቸው፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply