የኡጋንዳ ምርጫን ተከትሎ ቦቢ ዋይን “ለህይወቴ ፈርቻለሁ” አለ – BBC News አማርኛ

የኡጋንዳ ምርጫን ተከትሎ ቦቢ ዋይን “ለህይወቴ ፈርቻለሁ” አለ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/16BA4/production/_116529039_index2.jpg

ከሶስት አስርት አመታት በላይ የገዙት የኡጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ ከጥቂት ቀናት በፊት በተደረገው ምርጫ ማሸነፋቸውን ተከትሎ ዋነኛ ተቀናቃኛቸው ቦቢ ዋይን ለህይወቱ እንደሚፈራ ገልጿል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply