የኢምሬትስ አዉሮፕላን በሞስኮ አዉሮፕላን ማረፊያ ጉዳት ደረሰበት ተባለ

ንብረትነቱ የኢምሬትስ የሆነዉ ሱፐር ጃምቦ 360 የተሰኝ አዉሮፕላን በሞስኮ ዴሞዴዶቮ አዉሮፕላን ማረፊያ ጉዳት ደርሶበታል ተብሏል፡፡

አዉሮፕላኑ ጉዳት የደረሰበት ለመነሳት በሚዘጋጅበት ወቅት በተሽከርካሪ ተገጭቶ እንደሆነ ታወቋል፡፡

ግጭቱን ተከትሎ የ ኢኬ134 በረራ መሰረዙን አየር መንገጉ አስታዉቋል፡፡

በግጭቱ በመንገደኞች ላይ የደረሰ ጉዳት ስለመኖሩ የተባለ ነገር የለም፡፡

የኢምሬትስ አየር መንገድ ከዩክሬን ጦርነት በኋላ በርካታ በረራዎችን ወደ ሞስኮ በማድረግ የሁለቱ ሀገራት ግንኑነት እንዲጠናከር ስለማድረጉ ይነገራል፡፡

አባቱ መረቀ

መጋቢት 19 ቀን 2016 ዓ.ም

Facebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Source: Link to the Post

Leave a Reply