የኢራኑ መሪ ካሚኒ እስራኤል በሶሪያ ላደረሰችው የኢምባሲ ጥቃት “መቀጣት አለባት” አሉ

እስራኤል ሳታደርሰው አትቀርም በተባለው ጥቃት ሰባት ወታደራዊ አማካሪዎች መገደላቸውን ኢራን መግለጿ ይታወሳል

Source: Link to the Post

Leave a Reply