የኢራኑ ሳይንቲስት የተገደሉት በሰው አልባ መሣሪያ ነው ሲል መንግሥት አሳወቀ – BBC News አማርኛ

የኢራኑ ሳይንቲስት የተገደሉት በሰው አልባ መሣሪያ ነው ሲል መንግሥት አሳወቀ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/11680/production/_115869217__115672690_mediaitem115672686.jpg

የአብዮታዊ ጠባቂው ምክትል አዛዥ የሆኑት ጄኔራል ፋዳቪ ዕሁድ ዕለት በሰጡት መግለጫ ኒሳን መኪና ላይ የተጫነ የጦር መሣሪያ ሳይንቲስቱ ላይ ካነጣጠረ በኋላ ነው የገደላቸው ብለዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply