የኢራኑ ፕሬዝዳንት ለሶስት ቀናት ጉብኝት ቻይና ገብተዋል

ጠንካራ የንግድ ግንኙነት ያላቸው ቻይና እና ኢራን በዩክሬኑ ጦርነት ከሩሲያ ጎን ተሰልፈዋል በሚል የምዕራባውያኑ ጫና በርትቶባቸዋል

Source: Link to the Post

Leave a Reply