የኢራንና የሩሲያ መረጃ መንታፊዎች የብሪታኒያ ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞችን የስልለላ ጥቃታቸው ኢላማ ማድረጋቸው የተነገረ ሲሆን ለባለስልጠናት ማስጠንቀቂያ ተላልፎላቸዋል።
የሀገሪቱ የሳይበር ደህንነት ማዕከል ባውጣው አዲስ ማስጠንቀቂያ በተለየ ሁኔታ ከቡድኖችና ከግለሰቦች መረጃ ለመመንተፍ የሚደረገው ጥረት መጨመሩን አስታውቋል።
የሀገሪቱ የሳይበር ደህንነት ማዕከል ባውጣው አዲስ ማስጠንቀቂያ በተለየ ሁኔታ ከቡድኖችና ከግለሰቦች መረጃ ለመመንተፍ የሚደረገው ጥረት መጨመሩን አስታውቋል።
Source: Link to the Post