“የኢቦላ ወረርሽኝ ተወግዷል” – ዩጋንዳ

https://gdb.voanews.com/09410000-0a00-0242-e353-08daf5a3ac91_tv_w800_h450.jpg

“ዩጋንዳ ከኢቦላ ነጻ ሆናለች” ሲል የዓለም የጤና ድርጅት አወጀ፡፡ በዩጋንዳን የመጨረሻው የበሽታው ተጋላጭ ከተመዘገበ 42 ቀን ማለፉን ተከትሎ የዓለም የጤና ድርጅት “ከኢቦላ ነጻ ሀገር” ብሎ ትናንት ዕረቡ አውጆላታ፡፡

ዩጋንዳ ውስጥ ባለፈው መስከረም ወር የተቀሰቀሰው የሱዳኑ የኢቦላ ዝርያ 55 ሰዎችን ለህልፈት ዳርጓል፡፡

/ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

Source: Link to the Post

Leave a Reply