የኢትዮቴሌኮምን 40 በመቶ ድርሻ ለመሸጥ ዓለም አቀፍ ጨረታ ከዛሬ ጀምሮ ይወጣል ተባለ፡፡መንግሥት ሦስተኛውን የቴሌኮም ፕራይቬታይዜሽን ለመስጠት ዓለም አቀፍ የቴሌኮም ድርጅቶች ፍላጎታቸውን እ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/kenu_-yAtktldVTgNKrbTW_mrHddRnXmDvSnBzQtn4iNtWsFXjDo_kNnrxs-DHWxtVhiLeXXM2bqbPgS510o8oWCWEJt4ic6oIHm9vGblkNOLHkvqH3eIj3G9Szx3PvHp7dHwEfMs4IX5Qu8oVA85iqvHDvtuj2Icu0ulJffKg0JHljGbq_gpjPqm7P0WRBA3b9KeVUYSorBq5Rx6tB-mNlqCZNXzlraRF2X8HWIjnHKv7mQSy0KH66ODMTAoehSRnPxZVPiyqlp7PYkvDSXI7htDPBG64ySL_af8Cmzq4SL-PERh-3rKZRR_qCFpcfXxHNb2BORjG-mHjtRAwuw7A.jpg

የኢትዮቴሌኮምን 40 በመቶ ድርሻ ለመሸጥ ዓለም አቀፍ ጨረታ ከዛሬ ጀምሮ ይወጣል ተባለ፡፡

መንግሥት ሦስተኛውን የቴሌኮም ፕራይቬታይዜሽን ለመስጠት ዓለም አቀፍ የቴሌኮም ድርጅቶች ፍላጎታቸውን እንዲያሳውቁምጠይቋል፡፡

የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ እና ሚኒስትር ዴኤታው እዮብ ተካልኝ ኢትዮ ቴሌኮም በከፊል ወደ ግል በሚዛወርበት ሁኔታ መግለጫ ሰጥተዋል።

በመግለጫቸውም በዘርፉ የሚሰማራውን ዓለም አቀፍ ኩባንያ ለመለየት ከዛሬ ጀምሮ ጨረታ መውጣቱን ተናግረዋል።

እንደ ኤፍ ቢሲ ዘገባ የኢትዮ ቴሌኮም 40 በመቶ ድርሻን ለግሉ ዘርፍ ለማስተላለፍ እና 3ኛ በቴሌ ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ለሚሰማራው ድርጅት ፍቃድ ለመስጠት ጨረታ እንደሚወጣም ነው የገለጹት።

አሁን በስራ ላይ ያሉት የኢትዮ ቴሌኮም እና ሳፋሪኮም የሚቀላቀለው ዓለም አቀፍ የቴሌኮም ድርጅት በገንዘብ ሚኒስቴር ድረ ገጽ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ታህሳስ 7 ቀን 2015 ዓ.ም በሚቆይ ጨረታ ፍላጎታቸውን እንዲያሳውቁ ገንዘብ ሚኒስቴር ጠይቋል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

ህዳር 07 ቀን 2015 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply