ባሕር ዳር:መጋቢት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ሴቶች ሊግ በአዲስ አበባ ሦስት ክፍለ ከተሞች የተሠሩ የልማት ሥራዎችን አስጎብኝቷል። ሥራው ሴቶችን በልማት ተጠቃሚ ለማድረግ ያለመ የልማት ክንውን መሆኑ ተገልጿል። በከተማ ደረጃ ከከተማ አሥተዳደር እስከ ግለሰብ ድረስ የተቀናጀ የልማት ቱሩፋቶች መከናወናቸው ነው የተብራራው። በዶሮ እርባታ ፣በከብት ማድለብ ፣በበጎች እርባታ፣ በወተት ላሞች ፣በጓሮ አትክልት እና በሌሎችም […]
Source: Link to the Post