የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅሞች የሚያስከብሩ ስኬታማ የዲፕሎማሲ ሥራዎች ተከናውነዋል።

ባሕር ዳር: የካቲት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ37ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅሞች የሚያስከብሩ ስኬታማ የዲፕሎማሲ ሥራዎች መከናወናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም (ዶ.ር) በሳምንታዊ መግለጫቸው ከአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ በተጓዳኝ ከሀገራት ጋር ውጤታማ የሁለትዮሽ ግንኙነት የሚያጠናክሩ ውይይቶች መደረጋቸውን አንስተዋል። ከጉባኤው ጎን ለጎን ከአንጎላ እና ደቡብ አፍሪካ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply