የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ በማኅበራዊ ሚድያ ብጥስጣሽ መልዕክቶች ከመመዘን በመውጣት ኢትዮጵያን ብንጠቅማት እጅግ የተሻለ ነው።

=========ጉዳያችን ምጥን=========የሃገራችንን የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታዎች መለኪያዎቻችን አጠቃላይ ስዕል ከሚያሳዩ ዕይታዎች ይልቅ፣ በእየዕለቱ የውንብድና ሥራ በሕዝብ ላይ የሚሰሩ ለጊዜው በመንግስት መዋቅር ውስጥ ለመሸሸግ ህገመንግስቱም የክልል አደረጃጀትም የፈቀደላቸው በሚሰሩት ግፍ የኢትዮጵያን የወደፊት የፖለቲካ ሂደት ሙሉ በሙሉ የጨለመ አድርጎ ማሰብ አጠቃላይ ሁኔታውን በሚገባ ካለማየት የሚመጣ ነው። አንድ ምንም ጥያቄ ውስጥ የማይገባው ጉዳይ የሕግ የበላይነት ለማስፈን የራሱ የሆነ ፈተና ገጥሞታል። ይህ ፈተና የአፈጻጸም ብቻ ሳይሆን የታችኛው የክልሎች መዋቅር ከላይ ካለው በሙስና ከተነከሩ ባለስልጣናት ጋር

Source: Link to the Post

Leave a Reply