የኢትዮጵያን ወቅታዊ ችግሮች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የፈጠሯቸው ችግሮች አይደሉም።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሰሜን ሸዋ ጉብኝት ላይ ሚያዝያ 7/2014 ዓም===============ጉዳያችን / Gudayachn===============ከችግር የፀዳ አገር የለም።የችግር ዓይነቱ መለያየቱ እርግጥ ነው። የኢትዮጵያ ወቅታዊውም ሆነ የከረሙት ፖለቲካዊ፣ምጣኔሃብታዊ እና ማኅበራዊ ችግሮች ስረ መሰረታቸው ከኋላ የሚጀምር እንጂ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የፈጠሩት በሚመስል መልክ አንዳንድ ዩቱበሮችም ሆኑ ግለሰቦች ለህዝብ እንደሚያስተላልፉት የተሳሳተ መረጃ አይደለም። ችግሮቻችንን መረዳት እና የሚፈቱበት መንገድ ላይ ከመምከር ይልቅ በመንጋ አስተሳሰብ በመዋጥ ብቻ ማኅበራዊ ሚድያ ላይ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ላይ በተልዕኮ

Source: Link to the Post

Leave a Reply