የኢትዮጵያን የልማት እንቅስቃሴዎች ለመደገፍ ቁርጠኛ መኾናቸውን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ረዳት ዋና ጸሐፊ ራሚዝ አላክባሮቭ (ዶ.ር) ገለጹ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ ተቀማጭነታቸው በአዲስ አበባ ካደረጉት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ረዳት ዋና ጸሐፊ እና የሰብዓዊ እርዳታ አስተባባሪ ራሚዝ አላክባሮቭ (ዶ.ር) ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ውይይት አድርገዋል። ሚኒስትሩ እና ረዳት ዋና ጸሐፊው የመንግሥታቱ ድርጅት ለሀገራዊ ልማት ዕቅዶች የሚያደርገውን ድጋፍ እንዲያሳድግ በሚያስችሉ ማሻሻያዎች ዙሪያ ሀሳብ ተለዋውጠዋል። በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply