“የኢትዮጵያን የብልፅግና ጉዞ ለማሳካት በቁርጠኝነት እና በጊዜ የለንም መንፈስ መሥራት አለብን” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: ሰኔ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)እስካሁን በተመዘገቡ ስኬቶች ሳንኩራራ የኢትዮጵያን የብልፅግና ጉዞ ለማሳካት በቁርጠኝነት እና በጊዜ የለንም መንፈስ መሥራት አለብን ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አሳሰቡ። የ2016 በጀት ዓመት ያለፉት 10 ወራት የማክሮ ኢኮኖሚ እና የዘርፎች ዋና ዋና አፈጻጸም እንዲሁም የ2017 በጀት ዓመት የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ ውይይት እየተደረገ ነው። በመድረኩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply