የኢትዮጵያን የታክስ አሥተዳደር ለማዘመን የዓለም ባንክ ድጋፍ እንደሚያደርግ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: መስከረም 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያን የታክስ አሥተዳደር ለማዘመን በሚደረገው ጥረት የዓለም ባንክ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገልጿል። የገቢዎች ሚኒስቴር እና የዓለም ባንክ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች “የኢትዮጵያን የታክስ አሥተዳደር በማዘመን ወጪ ቆጣቢና ውጤታማ አገልግሎት መስጠት” በሚል ማዕቀፍ በሚተገበር የፕሮጀክት ሃሳብ ላይ ተወያይተዋል። ፕሮጀክቱ የኢትዮጵያን የታክስ ገቢ ከጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት ጋር ያለውን ጥምርታ ለማሳደግ ያግዛል ተብሏል። የኢትዮጵያን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply