የኢትዮጵያን የእዳ ጫና ወደ 17 ነጥብ 5 በመቶ ዝቅ ማድረግ መቻሉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገለጹ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገሪቱን የእዳ ጫና ከሀገራዊ ጥቅል ምርት አንጻር ወደ 17 ነጥብ 5 በመቶ ዝቅ ማድረግ መቻሉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገልጸዋል፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ስብሰባ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ከኢኮኖሚ ጉዳዮች ጋር ተያይዞ ላቀረቡት ጥያቄዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply