የኢትዮጵያዊያን ስደተኞች እንግልት በሳውዲ አረቢያ

በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች በሳውዲ አረቢያ እስር ቤቶች ውስጥ ኢሰብዓዊ በሆነ አያያዝ ምክንያት እየተሰቃዩ እንደሆኑ በዚያ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና የለውጥ አራማጆች ለአሜሪካ ድምጽ ተናግረዋል። የኢትዮጵያዊያኑን ህይወት ለማትረፍ እና ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ለማድረግ ጥረት ማድረግ እንደሚገባም አሳስበዋል ። ሀብታሙ ስዩም ዝርዝሩን ይዟል ።  

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply