የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ምክክር ሊያካሂድ መኾኑ ተገለጸ።

አዲስ አበባ: ግንቦት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከግንቦት 21 እስከ ግንቦት 27/2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ውስጥ የሚያካሂደውን የምክክር ምዕራፍ በተመለከተ ዛሬ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሂሩት ገብረስላሴ የምክክር ጉባኤው ከ2 ሺህ 500 በላይ ተወካዮችን እንደሚያሳትፍ ገልጸዋል። የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎችን የሚወክሉ ተሳታፊዎች፣ በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ባለድርሻ አካላት፣ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply