የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የቴክኒክ እና ሙያ ተቋማት ጋር ውይይት ማካሄድ ጀመረ።

አዲስ አበባ: የካቲት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የቴክኒክ እና ሙያ ተቋማት ጋር ውይይት ማካሄድ ጀመረ። ኮሚሽኑ በአዋጅ ቁጥር 1265/2014 ዓ.ም ተቋቁሞ የተለያዩ እንቅስቃሴዎችን በተለያዩ ምዕራፎች ከፋፍሎ ሲሠራ ቆይቷል። እስካሁንም ባደረገው እንቅስቃሴ የተሳታፊዎች ልየታ እና የአጀንዳ ማሰባሰብ ደረጃ ላይ መድረሱን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ ተናግረዋል። ከቀበሌ ጀምሮ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply